There's still time! Find the perfect Father's Day gift with store pickup | Shop NowThere's still time! Find the perfect Father's Day gift with store pickup | Shop Now

??? ?????? ??? ????? ???: ??????? ?? ?? ?????

eBook
$15.99
Membership Card Icon
Collect stamps to save with Rewards. 10 stamps = $5. Learn More
Formats
Select a store to view item availability.
Limit 1 per customer

የቤተክርስቲያን ታሪክ

በሙሉአለም ሓጎስ

ከመጀመሪያው ዘመን እስከ አሁን ያለንበት ዘመን:የክርስትናን መንገድና ታሪክ የቤተክርስትያን ያለፈችበትን ምእራፍ በእምነት፣ በመከራ፣ በመታገልና የወንጌል ስራ የሚተርክ መፅሃፍ ነው።

"የቤተክርስቲያን ታሪክ"ይህ መፅሃፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እስከ ያለንበት ዘመን ድረስ የክርስትና እድገት፣ ለውጥና ጽናትን በተስፋ እና በእምነት የተዘጋጀ ጥሩ መመሪያ ነው። ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ በተመረመረ መልኩ ቤተክርስቲያን: እንዴት እንዳደገች እና እንዴት በጭንቀት፣ በስደት፣ በተቃውሞ ውስጥ እያለፈች ነገር ግን ድል በመንሳት አሸናፊ ሁና የወጣችበት ጉዞ በግልጽ ቃል ያብራራል።

በመንፈሳዊ ጥልቅነት እና ታሪካዊ ትክክለኛነት የተዘጋጀ : ለውይይትና ለጥናት ለመጠቀም ይበረታታል: : እንዲሁም አንባቢዎች በመጀመሪያ እምነታቸውን የጠበቁ ክርስቲያኖች፣የነ...